ABOUT US

Debre Tsion Kidist Ledeta Lemariam Ethiopian Orthodox Tewahedo church is founded in 2018 and registered as a church in the State of Wisconsin serving the faithful in Greater Milwaukee area. 

OUR MISSION | ዓላማና ተልእኮ

Add translation here 

የደብረ ጽዮን ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስትያን ከቀረጥ ነጻና ትርፍ አልባ የሃይማኖታዊ ተቋም እንደመሆኗ መጠን የተመሠረተችበት ዋና ዓላማ ለምእመናን ሃይማኖታዊ አገልግሎት ለማበርከት ነው። ይሕንን ዓላማ ተቀዳሚ በማድረግ ከዚህ በመቀጠል የተዘረዘሩትን ተልዕኮዎች ተግባራዊ ታደርጋለች፤

ሀ. የደብረጽዮን ቅድስት ልደታ ለማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ምእመናኗን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ  ቤተክርስቲያን እምነትንና ሥርዓተ አምልኮን በመከተል እንዲገለገሉና እንዲያገለግሉ ታደርጋለች።

ለ. ቤተክርስቲያኗ መንፈሳዊ አገልግሎቷን ለማጠናከርና የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌለ መንግሥት በሰፊው ለማዳረስ፤ እንዲሁም አገልግሎቷን አጠናክራና አስፋፍታ የእምነታችን መሠረት ሳይለወጥና ሳይበረዝ ለተተኪው ትውልድ ለማስተላለፍ ሳታቋርጥ ትሠራለች።

ሐ. በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት እምነት መሠረት ለምእመናን የጥምቀት፣ የጋብቻ እና የፍሐት አገልግሎት ትሰጣለች።

መ. አዳጊ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት እምነት ተከታይ ወጣቶችን ሃይማኖታቸውን፤ ኢትዮጵያዊ ቋንቋቸውንና ባሕላቸውን በማስተማር የቤተ ክርስቲያኗ ተረካቢ ዜጋ እንዲሆኑ ታዘጋጃለች።

ሠ. በየእስር ቤቱ በተለያየ ምክንያት የታሰሩትን፤ በየሆስፒታሉ በሕመም የሚሰቃዩትን፤ ጠዋሪ ቀባሪ የሌላቸውን የደከሙ አዛውንቶችንና ችግረኞችን በተቻለ መጠን በመርዳትና፡ በማጽናናትና የአለኝታነት ድጋፍ ትሰጣለች። 

Parish Council Members

Head Priest and Administrator

Kesis Melak Addis

Add intro here

Vice Administrator

Dr. Andinet Alemu

Add Intro Here

Secretary, and Head of Sunday School

Dr. Eyob Tadesse

Add intro here

Asset and Property Custodian Officer

Mrs.Frey Faris

Add Intro Here

Head of Finance and Treasurer

Mrs.Hiwot Demissie

Add Intro here

Plan and Development Officer

Dr. Edom Kidane

Add Intro Here

Head of Public Relations

Mr.Dawit Alemu

Add Intro Here

Head of Property department

Mr. Dereje Mekonnen

Add Intro Here

Cashier

Mrs.Maheder W/Michael

Add Intro Here

Audit and Inspection Committee Members

Title

Name

Add Intro Here

Title

Name

Add Intro here

Title

Name

Add Intro Here

Message Us

"የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ​ያድናቸውማል። እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤ በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው።" ​መዝሙር 33፡7​​

Contact Info